ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ህልፈት ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2018 (ኢዜአ):-  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ህልፈት ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በራይላ ኦዲንጋ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው ጥልቅ መጽናናትን ተመኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም