ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 29/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ፣ ኬንያ ገቡ፡፡


 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ፣ ኬንያ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም