ቀጥታ፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 14/2018(ኢዜአ)፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት:-

1/ አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ፤

2/ አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ፤

3/ አቶ ዋለልኝ ደሳለኝን የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ምክትል ኃላፊ

4/ ወይዘሮ ነስትሆ አብዲ ኮይሬን የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ፅህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን መሾማቸውን ኢዜአ ከአስተዳደሩ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም