ቀጥታ፡

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ እየተመረቀ ነው

አዲስ አበባ፤ መስከረም 6/2018(ኢዜአ)፦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ እየተመረቀ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም