ቀጥታ፡

በአዲስ አበባ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፤ መስከረም 4/2018 (ኢዜአ)፦ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በህዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ "በሕብረት ችለናል" የሚልና ሌሎች መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡


 

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ባሳለፍነው ማክሰኞ ጳጉሜን 4/2017 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መመረቁ ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም