የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ በአዲስ አበባ የተሽከርካሪዎች የጎዳና ላይ ትርኢት እየተካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ በአዲስ አበባ የተሽከርካሪዎች የጎዳና ላይ ትርኢት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፤ጳጉሜን 4/2017(ኢዜአ)፦የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ በአዲስ አበባ የተሽከርካሪዎች የጎዳና ላይ ትርኢት እየተካሄደ ነው።
ትርኢቱ ከቦሌ ጀምሮ በመስቀል አደባባይ፣ በሂልተን፣ በቤተመንግስት፣ በአራት ኪሎ እስከ እንጦጦ ድረስ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በሌሎች ዋና ዋና መንገዶችም ትርኢት እየተደረገ ይገኛል፡፡