የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ - ኢዜአ አማርኛ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፤ጳጉሜን 2 /2017(ኢዜአ)፦የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡