ቀጥታ፡

የተለያዩ አገራት መሪዎች እና ልዑካን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 2/2017(ኢዜአ)፦ የጋምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ጃሎ እና የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አብዱልቃድር ለአፍሪካ-ካረቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ እና በአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።


 

እንግዶቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስና ሌሎች ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም