ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ የውድድር ዓመት የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ 

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 16/2017(ኢዜአ)፦  የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚጀመር የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። 

ውድድሩ በ20 ክለቦች መካከል ይደረጋል። 

ተሳታፊ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር መስኮት እየተሳተፉ እንደሚገኝም ማህበሩ ገልጿል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም