በሐረሪ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጀምሯል - ኢዜአ አማርኛ
በሐረሪ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጀምሯል
ሐረር፤ ሐምሌ 24/2017 (ኢዜአ)፡- በሐረሪ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጀምሯል።
በክልሉ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሶፊ ወረዳ ቂሌ ቀበሌ ላይ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሮዛ ዑመር በተገኙበት ተጀምሯል።
በተጨማሪም "በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ በተጀመረው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ አመራሮች፣ የፀጥታ አካላትና ነዋሪዎች ተገኝተዋል።