ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 1/2017(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል።


 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በመትከል ማንሰራራት: ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሃግብራችንን በመቀጠል ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል ብለዋል።


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም