ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2017 (ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ራምኬል ጀምስ እና አማኑኤል አድማሱ አስቆጥረዋል፡፡

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም