የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል - ኢዜአ አማርኛ
የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 10/2017(ኢዜአ)፦ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በስግደት፣ በፆምና በጸሎት እየተከበረ ነው።
በልደታ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ባለው የበዓሉ አከባበር የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል፣ ካህናትና ምዕመናን ተገኝተዋል።