የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሚኒስትሮች ለፊቼ ጫምባላላ በአል አከባበር በሶሬሳ ጉዱማሌ ተገኝተዋል - ኢዜአ አማርኛ
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሚኒስትሮች ለፊቼ ጫምባላላ በአል አከባበር በሶሬሳ ጉዱማሌ ተገኝተዋል

ሀዋሳ፤መጋቢት 19/2017 (ኢዜአ):-የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሚኒስትሮች ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በአል አከባበር በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተገኝዋል።
የሲዳማ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጫምባላላ በዓል የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሚኒስትሮች በተገኙበት በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የደቡብ ኢትዮጰያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በበአሉ ላይ ተገኝተዋል።
እንዲሁም የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳን ጨምር የፌደራልና የክልል አመራር አካላትም በበአሉ ታድመዋል።
በአሉ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።