ቀጥታ፡

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የአለ የሥነ-ጥበብበና ዲዛይት ትምህርት ቤት እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 18/2017(ኢዜአ)፡- የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  የአለ የሥነ-ጥበብበና ዲዛይት ትምህርት ቤት እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።


 

በጉብኝቱ ወቅት ለፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ(ዶ/ር) እና  የአለ የሥነ-ጥበብበና ዲዛይት ትምህርት ቤት ተማሪ የተሰራ የሥነ-ጥበብ ስራ ተበርክቶላቸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም