የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል

በዚህም መሰረት:-

1. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ - የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

2. አቶ አዋሌ መሐመድ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ

3. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ - የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

4. አቶ ሰይፈ ደምሴ- የከነማ ፋርማሲ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ

5. አቶ ነብዩ ፍቃዱ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6. አቶ ዳኛቸው ፈለቀ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ

7. አቶ መለሰ አንሼቦ - የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን የግብርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል::

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም