ኢትዮጵያ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምክክር ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 16/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በብራዚል መዲና ብራዚሊያ በተካሄደው 10ኛው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውይይት ላይ ተካፈለ።


 

የኢትዮጵያ ልዑክ በውይይቱ ላይ የጋራ ጥቅምን ማዕከል ባደረጉ ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮችን ምልከታውን አካፍሏል።

ስብስባው ከትናንት ጀምሮ ተካሂዷል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም