ቀጥታ፡

የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር የኢትዮጵያን የማዕድን ጋለሪ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 15/2017 (ኢዜአ)፦ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያን የማዕድን ጋለሪ ጎብኝቷል።

ልዑካን ቡድኑ ከማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ጋር ተወያይቷል።


 

ውይይቱ ኢትዮጵያና አልጄሪያ በማዕድን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑን ከማዕድን ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም