ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ - ኢዜአ አማርኛ
ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15/2017(ኢዜአ)፦ ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል።
በዚህ መሰረትም ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ ከመጋቢት 10/2017 ዓ.ም. ጀምሮ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዋል።
ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ አባል ሲሆኑ፤ የኢቢሲ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚም ነበሩ ።