ቀጥታ፡

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2017(ኢዜአ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 20ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል።

በመደበኛ ስብሰባው የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም