በሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ደቡብ ሱዳን ገባ - ኢዜአ አማርኛ
በሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ደቡብ ሱዳን ገባ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 28/2017(ኢዜአ)፦ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል፡፡
እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ ልዑኩ በቆይታው ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል።