የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

መቀሌ፤ የካቲት 27/2017/(ኢዜአ)፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመቀሌ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ነው ከወጣቶቹ ጋር እየተወያዩ የሚገኙት።

በውይይቱ ላይም ከመቀሌ ከተማ ሰባት ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች እየተሳተፉ ነው።


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም