የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርቶ ከተማ በሳምንት አራት ቀን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርቱጋልዋ ፖርቶ ከተማ ከሀምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት አራት ቀን በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል።


 

ይህ አዲስ በራራ ወደ አውሮፓ ለሚጓዙ መንገደኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት እና ምቹ የበረራ አማራጭ ከመሆኑ ባሻገር አየር መንገዱ በአውሮፓ ሀገራት ያለውን የበረራ አድማስ እንደሚያሳድግም ገልጿል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም