ቀጥታ፡

በአዲስ አበባ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው


አዲስ አበባ፤የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፦በአዲስ አበባ የሕዝብ ኮንፈረንስ  እየተካሄደ ነው።

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።


 

በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት የህዝብ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካደ ነው።


 

መድረኩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ፣ የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እየመሩት  ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም