የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ - ኢዜአ አማርኛ
የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፤ጥር 30/2017(ኢዜአ)፦የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ ጥረት ጋር ሲደመሩ፣ ውጤታቸው ከድምሩ በላይ ነው ያሉ ሲሆን እርሱም ሁለንታዊ ብልጽግና መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል።