ቀጥታ፡

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፤ ጥር 22/2017(ኢዜአ)፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር አድርጎ ሾሟል።

ምክር ቤቱ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል።

በዚህም ምክር ቤቱ አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር አድርጎ ሾሟል።

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮምሽነር በመሆን የተሖሙት አቶ ብርሃኑ አዴሎ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም