ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኀበር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበር ድጋፍ አደረገ።

የተደረገው ድጋፍ የምግብ፣ አልባሳትና የተለያዩ መገልገያ ቁሳቁሶች ሲሆን የማዕድ ማጋራት መርኃ ግብርም ተካሂዷል።


 

በዚሁ ጊዜ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የአየር ኃይል ከፍተኛ አመራሮች በማኀበሩ የሚገኙ ህሙማን ተዘዋውረው ጉብኝተዋል፡፡


 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም