በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቀሌ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል - ኢዜአ አማርኛ
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቀሌ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቀሌ 70 እንደርታ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ጨዋታው ማምሻውን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሄዷል።
ቀን ላይ በተደረገ የሊጉ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል።