ቀጥታ፡

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27/2017 (ኢዜአ)፦በ12ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል ፡፡

በአዳማ በተደረገው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ግቦች አሜ መሐመድ፣ ነቢል ኑሪ እና ኤሊያስ ለገሠ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም