ቀጥታ፡

የለውጡ ዓመታት ውጤቶች


👉 በሪፎርሙ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በዓለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ ማሰለፍ ተችሏል - የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

👉 የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ መሰረታዊ ለውጥና ተጨባጭ ስኬት አምጥቷል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ




👉 ባለፉት ስድስት አመታት በግብርና ላይ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች የዘርፉን ማነቆዎች በተጨባጭ መፍታት ችለዋል - የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

👉 ባለፉት የለውጥ አመታት ህብረተሰቡን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወኑ በርካታ ተግባራት 25 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል - ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር)




👉 መንግሥት ለሰላም እጁን የመዘርጋቱን ያህል ህዝብና ሀገር ለማወክ የሚሞክሩ ኃይሎችን ስርዓት የሚያስይዙና ህግ የሚያስከብሩ ጠንካራ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

👉 ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ከ700 በላይ የጤና ተቋማት ተገንብተዋል - የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ




👉 የለውጡ መንግሥት ተረስቶ የቆየውን የማዕድን ጸጋ በመግለጥ የሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ እንዲሆን አድርጓል - የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ

👉 በአምራች ኢንዱስትሪዎች የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በመፍታት የማምረት አቅማቸውን ወደ 60 በመቶ ማሳደግ ተችሏል - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል




👉 ብልፅግና ፓርቲ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በመፈጸም ዕዳ ሳይሆን ምንዳ እናወርሳለን ብሎ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው - የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር)

👉 ባለፉት የለውጥ ዓመታት የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ሊደግፍ የሚችል ገቢ የመሰብሰብ አቅም ተፈጥሯል - የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ

👉 ባለፉት የለውጥ አመታት የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት እውን ያደረጉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም