ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 /2017 (ኢዜአ)፦በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው 2ለ 0  ተሸንፏል፡፡

የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተደርጓል፡፡

በጨዋታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  በሱዳን አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም