የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን በደመቀና ባማረ ሁኔታ አክብረናል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - ኢዜአ አማርኛ
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን በደመቀና ባማረ ሁኔታ አክብረናል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2017(ኢዜአ)፦ 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በውቢቷ አርባምንጭ ከተማ በደማቅና እና ባማረ ሁኔታ አክብረናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባ አዳነች፥ ለዝግጅቱ ስኬት አርባምንጭ ከተማንና አዘጋጆቹን ማመስገናቸውን ከማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።