ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾሙ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 20/2017(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ መሾማቸውን አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም