ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ደምቢዶሎ ዕለታዊ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 18/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ደምቢዶሎ ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።

አየር መንገዱ ዕለታዊ በረራውን የሚጀምረው ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ መሆኑን ገልጿል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም