ቀጥታ፡

አየር መንገዱ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 17 /2017 ( ኢዜአ) ፦የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመንገደኞቹ ምቹ የበረራ አማራጭ ሰዓት ለማቅረብ በሚያደርገው ጥረት ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ የሚጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም