ፓፓያ ለሀገር ውስጥ አቅርቦት በመዋሉ እንዲሁም ለውጭ ገበያ ባለው እምቅ አቅም የተነሳ በኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካላቸው የፍራፍሬ ዝርያዎች አንዱ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) - ኢዜአ አማርኛ
ፓፓያ ለሀገር ውስጥ አቅርቦት በመዋሉ እንዲሁም ለውጭ ገበያ ባለው እምቅ አቅም የተነሳ በኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካላቸው የፍራፍሬ ዝርያዎች አንዱ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፤ ህዳር 15/2017(ኢዜአ)፦ ፓፓያ ለሀገር ውስጥ አቅርቦት በመዋሉ እንዲሁም ለውጭ ገበያ ባለው እምቅ አቅም የተነሳ በኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካላቸው የፍራፍሬ ዝርያዎች አንዱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የበለፀጉ የግብርና አሰራሮችን በመጠቀም አርሶአደሮች ከፍ ያለ ምርት እና የላቀ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በፓፓያ ምርት ሥራ የተሰማሩ ሁሉ ጥረቶቻቸውን በእጥፍ በመጨመር እንዲተጉ ጥሪ አቅርበዋል።