ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው 56ተኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር (AFRAA) አጠቃላይ ስብስባ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን (Airline of the Year - Global Operations) አግኝቷል።

አየር መንገዱ ሽልማቱን ለስምንተኛ ጊዜ ማግኘቱን አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም