ቀጥታ፡

ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፤ጥቅምት 15/2017(ኢዜአ)፦የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡

በዚሁ መሰረት

1. አማኑኤል ፈረደ አያሌው (ዶ.ር) - በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ልዩ አማካሪ

2. መስፍን አበጀ ተፈራ(ዶ.ር) - በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደሩ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ አማካሪ

3. ወ/ሮ መሰሉ ብርሃኑ ካሳው - የአብክመ ቆላና መስኖ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

4. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ዳመነ - የአብክመ ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

5. አቶ ፈንታሁን ስጦታው ፈለቀ - በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን ኃላፊ

6. አቶ ደምስ እንድሪስ ይማም - የአብክመ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

7. አቶ ጥላሁን ፈንታው ተሾመ - የአብክመ ፕላን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

8. ወ/ሮ ትብለጥ መንገሻ አማረ - የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

9. አቶ ሙሉነህ ዘበነ ሳህሌ - የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

10. ወ/ሮ አትክልት አሳቤ ታምሩ - የአብክመ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

11. አቶ ዘላለም አረጋ መኮነን - የአብክመ ወጣትና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

12. ወ/ሮ ሃናን ይመር አሊ - በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ሴ/ህ/ማ/ጉ ቢሮ ረዳት አማካሪ

13. አቶ አባይነህ ጌጡ ያሬድ - በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ

14. አቶ አታላይ ክብረት ማሩ - በኤጀንሲ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የክልል ተቋማት ክትትል አማካሪ

15. አቶ ይርጋ አላምነህ ወርቅነህ - በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ረዳት አማካሪ

16. ወ/ሮ ውዴ እውነቱ አዳምነው - በምክትል ኤጀንሲ ኃላፊ ደረጃ የካቢኔ ሴክረታሪያት ኃላፊ

17. አቶ ዳዊት አቡ አለሙ - የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ

18. አቶ ወርቁ ኃ/ማርያም ጌጡ - የአብክመ በየነ መንግስታት ግንኙነት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

19. አቶ ዮናስ ይትባረክ አበበ - በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአማራ ሆቴሎችና ሪዞልቶች ልማትና ማስፋፊያ ድርጅት ስራ አስኪያጅ

20. አቶ ፋሲል ሰንደቁ አደመ - በም/አስተዳዳሪ ማዕረግ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት እና አደረጃጀት ዋና አማካሪ

21. አቶ ሙሉጌታ ንጋቱ ለገሰ - የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ዉሃና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ

22. አቶ ስጦታው ሰጤ ነጋሽ - የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ

23. ወ/ሮ ካሳየ ስመኝ ዋሴ - የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ

24. አቶ ሙሉጌታ አለም አድገህ - የምዕ/ጎጃም ዞን አስተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ

25. አቶ አግማስ አንተነህ ውቤ - የምዕ/ጎጃም ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ

26. አቶ መንግስቱ አየለ ደምለዉ - የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት መምሪያ ኃላፊ

27. አቶ ስጦታው መርሻ አጆነህ - የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ማዕድን መምሪያ ኃላፊ

28. አቶ ንብረት አበጀ አለሙ - የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ስራና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ

29. አቶ ዘውዱ ላቀው ሞገስ - በም/አስተዳደሪ ማዕረግ ለሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር አማካሪ

30. ወ/ሮ የሽወርቅ ድረስ ተሰማ - የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

31. ወ/ሮ ፀሐይነሽ ተፈራ በላይነህ - የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ መምሪያ ምክትል ኃላፊ

32. አቶ ዘነበ ሀይሉ ተ/ፃዲቅ - የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ

33. ወ/ሮ ተዋባች ጌታቸው ዘዉዴ - የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ

34. አቶ ዋሲሁን ብርሀኑ ሰብስቤ - የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ዞን ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡

ተሿሚዎቹ በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነቶች የሠሩ መሆናቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም