ቀጥታ፡

የሴካፋ አባል ሀገራት የውይይት መድረክ የካፍ ፕሬዚዳንት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 11/ 2017 (ኢዜአ)፦የሴካፋ አባል ሀገራት የውይይት መድረክ የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ፓትሪስ ሞትሴፔ በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ኢሳያስ ጅራን ጨምሮ የክፍለ አህጉሩ የእግር ኳስ አመራሮች መገኘታቸውን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን የተገኘ መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም