አቶ አደም ፋራህ በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ - ኢዜአ አማርኛ
አቶ አደም ፋራህ በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 6/2017 (ኢዜአ)፦ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፦ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡