የሬሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ - ኢዜአ አማርኛ
የሬሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 28/2017(ኢዜአ)፦ የትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial Program) መከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ አድርጓል።
የመቁረጫ ነጥቡ ይፋ የሆነው በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለሚከታተሉ ተማሪዎች መሆኑን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡን አስመልክቶ ውሳኔ ያሳለፈበት መግለጫ ከታች ተያይዟል።