ቀጥታ፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቀድሞ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስልጣን ዘመናቸው ለሰጡት አገልግሎት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 27/2017 (ኢዜአ)፦ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስልጣን ዘመናቸው ለሰጡት አገልግሎት ምስጋና አቅርበዋል።

ከንቲባ አዳነች የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ላለፉት ስድስት አመታት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት በመሆን ስለሰጡን አገልግሎት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም