ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 7/2017 (ኢዜአ):-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል።

በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም