ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገቡ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 29/2016(ኢዜአ):- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካን ቡድናቸው በቻይና አፍሪካ የትብብር ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም