ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። 

በችግኝ ተከላ መርኃ ግብሩ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የኃይማኖት አባቶችና የፌዴራልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ኅብረተሰቡ በስፋት እየተሳተፉ ነው።

 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም