አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ - ኢዜአ አማርኛ
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 11/2016(ኢዜአ)፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካቢኔ አባልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ውይይት አድርገዋል።
ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።