ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አትሌቶች በወንዶች 5000 ሜትር ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 4/2016 (ኢዜአ)፡- በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በወንዶች የ5000 የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ውስጥ መግባት አልቻሉም።

አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት አምስተኛ፣ አትሌት ቢኒያም መሐሪ ስድስተኛና አትሌት አዲሱ ይሁኔ 14ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።

ኖርዌያዊው አትሌት ጃኮፕ ኢንግብሪንግስተን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም