ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ የምሽት በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 20/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የምሽት በረራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ።

አየር መንገዱ በረራውን የሚጀምረው ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መሆኑንም ከአየር መንገዱ ማህበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም