ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጋምቤላ እና አሶሳ መካከል አዲስ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 19/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጋምቤላ እና አሶሳ መካከል አዲስ በረራ መጀመሩን ገለጸ።

አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው ከሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በጋምቤላና በአሶሳ መካከል ቀጥታ በረራ ጀምሯል።

መንገደኞቹም ይሄንኑ የተቀላጠፈ አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም