ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አውሮፕላኖች አምራቹ ATR አብሮ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 17/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል እና አውሮፕላኖች አምራች የሆነው ATR አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

በስምምነቱ መሰረት በአፍሪካ ትልቁ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የATR ስሪት አውሮፕላኖችን የመጠገን አቅሙን የሚያዳብር መሆኑን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም